💰 የመጽሐፉ ዋጋ
ለምሳሌ፦ 3 መጽሐፍ × 700 ብር = 2,100 ብር
🎁 የጥቅል (Package) እና ልዩ ስጦታዎች
👨👩👧👦 የልጆች ጥቅል (3 መጽሐፍ)
2,100 ብር | 105 USD
👨👩👧 የቤተሰብ ጥቅል (5 መጽሐፍ)
3,500 ብር | 175 USD
✨ ልዩ ማሳሰቢያ፦ የልጆች ጥቅል ወይም የቤተሰብ ጥቅል ለሚገዙ፤ እያንዳንዱ ወላጅ የአዲስ ዓመት ዕቅድ መጻፊያ ቦታ ያለው ሲሆን፣ የልጆቹን ወይም የቤተሰቡን ዕቅድ በመጻፍ ከመጽሐፉ ጋር ለጉባኤ ቤት የሚበረከትና ልዩ ጸሎት የሚደረግላቸው ይሆናል።
💳 የክፍያ መፈጸሚያ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
በሀገር ውስጥ ለሚገኙ (በብር) — የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ · CBE
በሀገር ውጭ ለሚገኙ (በዶላር/በውጭ ሀገር ገንዘብ) — አቢሲንያ ባንክ · Bank of Abyssinia
🔴 ማሳሰቢያ፦ የባንክ ክፍያ ደረሰኝ ማስገባት ግዴታ በመሆኑ፣ እባክዎ ከመመዝገብዎ በፊት ክፍያውን ፈጽመው ደረሰኙን (Receipt / Screenshot) ዝግጁ ያድርጉ።
እናመሰግናለን!
የ«ጉባኤ ቅኔ» መጽሐፍ ምዝገባዎና ትዕዛዝዎ በስኬት ተጠናቋል።
ክፍያዎ ከተረጋገጠ በኋላ መጽሐፉንና የተያያዙ ልዩ አገልግሎቶችን በቅርቡ የምናደርስዎ ይሆናል።